176 kr
Läs direkt i Bokus Reader – eller ladda ned till din enhet
የዚህ መጽሀፍ አላማ ልጆች በቤታቸው እናም በአካባቢያቸው ተወዳጅ አና ተፈላጊ አንደሆኑ የሚያመለክት፣ እንዲሁም በዘመድ አዝማድ ዙሪያ ያላቸውን ተቀባይነት እና ፍቅርን ይገልጻል: ከብላቴናነታቸው እድሜ ጀምሮ ፍቅርን እና ምን ያህል በቤታቸው ተቀባይነት እንዳላቸው ትኩረት እየሰጡ አእምሮአቸውን ለማሳደግ ይጠቅማል::